
ያለው እውነታ ይህ ዕውነተኛ የሆነን ታሪክ ለማሳተም ታሪኩ በተጻፈበት ወቅትም ሆነ እከዛም በኋላ በትረስልጣኑን ተፈራርቀው በጉልበት አንቀው ይዘው የነበሩት አመጸኞች ታሪኩ የማይመጥናቸው መሆኑን ስላወቁ እንዳይታተም በቁርጠኝነት ተውረገረጉ ቢሆንም እነዚሁ መልከጥፉ ደም አፍሳሾችን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደየዕምነቱ ፈጣሪውን በፆም በፀሎት ተማፅኖ ተቆናጠው ከተኮፈሱበት ወንበር ተገፍትረው እስኪወረወሩ ሕትመቱ መጠበቅ ስለነበረበት ረዘም ያለ ጊዜ ወስዶ ይኸው ለዛሬ አብቅቶን በፈጣሪ እርዳታ ለህትመት በቃ ተመስገን።...በአኢትዮጰያ ሕዝብ ላይ መልኩን እየለወጠ ዘመን ለዘመን ተሸጋግሮ የሚመጣበትን ዕዳ ፍዳ መከራና ግፍ አልፎ ዛሬን ይሻላል ስንል የባሰው መጥቶ አቆረቆዘን። መቼስ የኢትዮጵያ ሕዝብ እድሜ ልኩን እንዳለቀሰ አይኖርም እስራኤላውያን አራትመቶ ዓመት በግብፃውያን ተረግጠው እንደነበር ሁሉ ዛሬንም ተረኛ የሆኑት ቀደም ሲጠሩበት የነበረውን ተለምዷዊ የስም አጠራርን ቀይረው ኦሮሞ ነን በማለት መሪ ነኝ ተብዬው አብይ መሀመድ ጋር ተባብረው በስውርም ሆነ በገሀድ ሌላውን ዘር ገድለው ሬሳን ሲያቃጥሉ እያሳደዱ ሲያርዱ ሲቆራርጡ በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ ሲያልቅ ሲሰደድ ይኸው ሰላም አመጣለው ብሎ በሕዝብ ድጋፍ ከላይ የሰፈረው ከይሲ መሪነኝ ባይ ሰው እንድ ጊዜም እንኳን ብቅ ብሎ ማስጠንቀቂያም ሆነ ማሳሰቢያ አለዚያም የሀዘናችሁ ተካፋይ ነኝ ብሎ ያልተናገረ አፈጮማ መሰሪህ የሆነ መሪ ሀገሪቱን ከፋፍሎ አንዱ ሌላኛውን ማሰደድ ማስራብና ማጋደሉን ቀጥሎበት ስደትን ከዚህ በፊት ባልነበረ ሁኔታ አባባሰው እንጂ ከአፍ ትረካ ባሻገር በእርቅና በሰላም ሀገሪቱን ወደተሻለ ቦታ አላደረሳትም ይልቁንም ዘረኛነቱን ከመሰሎቹ ጋር አጠናክሮ ከጥንት ጀምሮ ሀገሪቱን እንደምሰሶ በፍቅር ይዛ ያኖረችውን ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን አፍርሶ አጸያፊ የሆነውን የፕሮቴስታንት ሃይማኖትን በማስፋፋት ኦሮምያ እንጂ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እንዳትኖር ለማድረግ ስልጣን ላይ ከተፈናጠጠ ጀምሮ ቀን ከሌት እየሰራበት ከመሆኑም ባሻገር የዘር ማንዘሩን ዕምነት ሙስሊምነቱን አያሻኝም (ማይንፋህ) ብሎ ወደ ዘመን አመጣሹ የእርኩሳን መጠራቀሚያ ወደሆነው መናፍቃን ተከርብቶ ለእነዚሁ ከንቱ ሰይጣን ለሚጫወትባቸው፤የወላዲት ድንግል ማሪያም ፀር ለሆኑት የሰይጣን ቡድኖች የልብ ልብ ሰጥቶ ሕዝብ ላይ ፈንጭተው ሲሸንጣቸው መሃን እናስወልዳለን በማለት የሰው ሚስት ሲያማግጡ በሌላ ቀን ደግሞ የሰፈረባቸው ከይሲ ሰይጣን ሲወሰውሳቸው ነብይ ነን በማለት የተሰበሰቡላቸውን ሕዝብ አንዴ በካልቾ ሲመቻቸው በቴስታ እየደበደቡ ገንዘብና ንብረት ዘርፈው እንዲመፃደቁ በሩን ከፍቶላቸው ሀገሪቷ በሰይጣን ዕምነት (ጴንጤ) ወረር
Page Count:
388
Publication Date:
2023-03-01
Publisher:
Amazon Digital Services LLC - Kdp
ISBN-13:
9798848912517
No comments yet. Be the first to share your thoughts!